ዮሐንስ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መጥቼ ባልነግራቸው ኖሮ ኃጢአት ባልሆነባቸው ነበር።+ አሁን ግን ለኃጢአታቸው የሚያቀርቡት ሰበብ የለም።+