ዮሐንስ 5:37, 38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የላከኝ አብም ራሱ ስለ እኔ መሥክሯል።+ እናንተ መቼም ቢሆን ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤+ 38 እሱ የላከውንም ስለማታምኑ ቃሉ በልባችሁ ውስጥ አይኖርም።
37 የላከኝ አብም ራሱ ስለ እኔ መሥክሯል።+ እናንተ መቼም ቢሆን ድምፁን አልሰማችሁም፤ መልኩንም አላያችሁም፤+ 38 እሱ የላከውንም ስለማታምኑ ቃሉ በልባችሁ ውስጥ አይኖርም።