-
ዮሐንስ 7:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ከእናንተ ጋር የምቆየው ለጥቂት ጊዜ ነው፤ ከዚያም ወደ ላከኝ እሄዳለሁ።+
-
-
ዮሐንስ 14:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም ከቶ አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤+ ምክንያቱም እኔ እኖራለሁ፤ እናንተም ትኖራላችሁ።
-