ሉቃስ 24:51, 52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 እየባረካቸውም ሳለ ከእነሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ተወሰደ።+ 52 እነሱም ሰገዱለት፤* ከዚያም በታላቅ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።+