ሉቃስ 24:6-8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ እዚህ የለም፤ ከሞት ተነስቷል። ገና በገሊላ በነበረበት ጊዜ ምን እንዳላችሁ አስታውሱ፤ 7 ‘የሰውን ልጅ ለኃጢአተኞች አሳልፈው ሊሰጡት፣ በእንጨት ላይ ሊሰቀልና በሦስተኛው ቀን ሊነሳ ይገባል’ ብሎ ነበር።”+ 8 በዚህ ጊዜ ሴቶቹ የተናገረውን ቃል አስታወሱ፤+
6 እሱ እዚህ የለም፤ ከሞት ተነስቷል። ገና በገሊላ በነበረበት ጊዜ ምን እንዳላችሁ አስታውሱ፤ 7 ‘የሰውን ልጅ ለኃጢአተኞች አሳልፈው ሊሰጡት፣ በእንጨት ላይ ሊሰቀልና በሦስተኛው ቀን ሊነሳ ይገባል’ ብሎ ነበር።”+ 8 በዚህ ጊዜ ሴቶቹ የተናገረውን ቃል አስታወሱ፤+