-
ዮሐንስ 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ኢየሱስ ከምልክቶቹ የመጀመሪያ የሆነውን ይህን ተአምር በገሊላ በምትገኘው በቃና ፈጸመ፤ ክብሩንም ገለጠ፤+ ደቀ መዛሙርቱም በእሱ አመኑ።