ኢሳይያስ 43:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 24:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እናንተም ለእነዚህ ነገሮች ምሥክር ትሆናላችሁ።+ ዮሐንስ 15:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚወጣው ረዳት* ይኸውም የእውነት መንፈስ+ ሲመጣ እሱ ስለ እኔ ይመሠክራል፤+ 27 እናንተም ደግሞ ትመሠክራላችሁ፤+ ምክንያቱም ከመጀመሪያ አንስቶ ከእኔ ጋር ነበራችሁ።
26 ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ ከአብ የሚወጣው ረዳት* ይኸውም የእውነት መንፈስ+ ሲመጣ እሱ ስለ እኔ ይመሠክራል፤+ 27 እናንተም ደግሞ ትመሠክራላችሁ፤+ ምክንያቱም ከመጀመሪያ አንስቶ ከእኔ ጋር ነበራችሁ።