የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማቴዎስ 5:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሐዋርያት ሥራ 16:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ይሁንና እኩለ ሌሊት ገደማ ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩና አምላክን በመዝሙር እያወደሱ ነበር፤+ ሌሎቹ እስረኞችም ያዳምጧቸው ነበር።

  • ሮም 5:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራ ውስጥ እያለንም እጅግ እንደሰት፤*+ ምክንያቱም መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን፤+

  • 2 ቆሮንቶስ 12:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ስለሆነም ስለ ክርስቶስ ስል በድክመት፣ በስድብ፣ በእጦት፣ በስደትና በችግር ደስ እሰኛለሁ። ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝና።+

  • ፊልጵስዩስ 1:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 እናንተ በክርስቶስ እንድታምኑ ብቻ ሳይሆን ለእሱ ስትሉ መከራ እንድትቀበሉም መብት ተሰጥቷችኋል።+

  • ዕብራውያን 10:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 እናንተ ራሳችሁ የተሻለና ዘላቂ የሆነ ንብረት እንዳላችሁ ስለምታውቁ+ በእስር ላይ ላሉት ራራችሁላቸው፤ እንዲሁም ንብረታችሁ ሲዘረፍ ሁኔታውን በደስታ ተቀበላችሁ።+

  • 1 ጴጥሮስ 4:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ከዚህ ይልቅ ክርስቶስ በክብሩ በሚገለጥበት ወቅት+ እናንተም እንድትደሰቱና እጅግ ሐሴት እንድታደርጉ እሱ የተቀበለው መከራ ተካፋዮች+ በመሆናችሁ ምንጊዜም ደስ ይበላችሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ