የሐዋርያት ሥራ 4:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ከመካከላቸውም አንድም ችግረኛ አልነበረም፤+ ምክንያቱም መሬት ወይም ቤት የነበራቸው ሁሉ እየሸጡ ገንዘቡን በማምጣት 35 ለሐዋርያት ያስረክቡ ነበር።+ ከዚያም ለእያንዳንዱ ሰው በሚያስፈልገው መጠን ይከፋፈል ነበር።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በእርግጥ መበለት ለሆኑ መበለቶች*+ አሳቢነት* አሳያቸው። ያዕቆብ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
34 ከመካከላቸውም አንድም ችግረኛ አልነበረም፤+ ምክንያቱም መሬት ወይም ቤት የነበራቸው ሁሉ እየሸጡ ገንዘቡን በማምጣት 35 ለሐዋርያት ያስረክቡ ነበር።+ ከዚያም ለእያንዳንዱ ሰው በሚያስፈልገው መጠን ይከፋፈል ነበር።+