የሐዋርያት ሥራ 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የይሖዋ* ቃል ግን እየተስፋፋ ሄደ፤ ብዙ ሰዎችም አማኞች ሆኑ።+ የሐዋርያት ሥራ 19:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚህ መንገድ የይሖዋ* ቃል በኃይል እየተስፋፋና እያሸነፈ ሄደ።+