የሐዋርያት ሥራ 2:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 አምላክንም ያወድሱ የነበረ ከመሆኑም በላይ በሰው ሁሉ ፊት ሞገስ አግኝተው ነበር። ይሖዋም* የሚድኑ ሰዎችን በየዕለቱ በእነሱ ላይ ይጨምር ነበር።+