የሐዋርያት ሥራ 7:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ይዘውት ከከተማው ውጭ ካስወጡት በኋላ በድንጋይ ይወግሩት ጀመር።+ ምሥክሮቹም+ መደረቢያቸውን ሳኦል በተባለ ወጣት እግር አጠገብ አስቀመጡ።+