የሐዋርያት ሥራ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በቂሳርያ “የጣሊያን ክፍለ ጦር”* ተብሎ በሚጠራ ሠራዊት ውስጥ ቆርኔሌዎስ የሚባል አንድ የጦር መኮንን* ነበር።