ዮሐንስ 6:70 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 70 ኢየሱስም መልሶ “አሥራ ሁለታችሁንም የመረጥኳችሁ እኔ አይደለሁም?+ ይሁንና ከመካከላችሁ አንዱ ስም አጥፊ* ነው” አላቸው።+