-
ዮናስ 1:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሖዋም ዮናስን እንዲውጠው አንድ ትልቅ ዓሣ ላከ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በዓሣው ሆድ ውስጥ ቆየ።+
-
-
ዮናስ 2:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በኋላም ይሖዋ ዓሣውን አዘዘው፤ ዓሣውም ዮናስን በደረቅ ምድር ላይ ተፋው።
-