-
ማርቆስ 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እኔ በውኃ አጠመቅኳችሁ፤ እሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፤ እናንተ ግን ከጥቂት ቀናት በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ።”+
-