ኢዩኤል 2:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከዚያ በኋላ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ፤+ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፤ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ወጣቶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።+ ዮሐንስ 1:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እኔም እንኳ አላውቀውም ነበር፤ ሆኖም በውኃ እንዳጠምቅ የላከኝ ራሱ ‘በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው፣+ መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት+ የምታየው ያ ሰው ነው’ አለኝ። የሐዋርያት ሥራ 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
28 ከዚያ በኋላ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ መንፈሴን አፈሳለሁ፤+ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፤ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፤ወጣቶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።+
33 እኔም እንኳ አላውቀውም ነበር፤ ሆኖም በውኃ እንዳጠምቅ የላከኝ ራሱ ‘በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቀው፣+ መንፈስ ሲወርድበትና ሲያርፍበት+ የምታየው ያ ሰው ነው’ አለኝ።