የሐዋርያት ሥራ 2:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 አምላክንም ያወድሱ የነበረ ከመሆኑም በላይ በሰው ሁሉ ፊት ሞገስ አግኝተው ነበር። ይሖዋም* የሚድኑ ሰዎችን በየዕለቱ በእነሱ ላይ ይጨምር ነበር።+ የሐዋርያት ሥራ 9:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በልዳ እና በሳሮን ሜዳ የሚኖሩ ሁሉ እሱን አይተው በጌታ አመኑ።