የሐዋርያት ሥራ 5:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሐዋርያትንም ይዘው እስር ቤት ከተቷቸው።+ 19 ይሁን እንጂ ሌሊት የይሖዋ* መልአክ የእስር ቤቱን በሮች ከፍቶ+ አወጣቸውና እንዲህ አላቸው፦