መዝሙር 16:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 መቃብር* ውስጥ አትተወኝምና።*+ ታማኝ አገልጋይህ ጉድጓድ እንዲያይ* አትፈቅድም።+ የሐዋርያት ሥራ 2:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 አምላክ ክርስቶስን በመቃብር* እንደማይተወውና ሥጋውም እንደማይበሰብስ* አስቀድሞ ተረድቶ ስለ ትንሣኤው ተናገረ።+