የሐዋርያት ሥራ 10:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተቀበለውና እግሩ ላይ ወድቆ ሰገደለት።* 26 ጴጥሮስ ግን “ተነስ፣ እኔም እንደ አንተው ሰው ነኝ” ብሎ አስነሳው።+