1 ተሰሎንቄ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ከጳውሎስ፣ ከስልዋኖስና*+ ከጢሞቴዎስ፤+ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድነት ላለው የተሰሎንቄ ሰዎች ጉባኤ፦ የአምላክ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። 1 ጴጥሮስ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እኔ ታማኝ ወንድም አድርጌ በምቆጥረው በስልዋኖስ*+ አማካኝነት ይህን በአጭሩ ጽፌላችኋለሁ፤ የጻፍኩላችሁም እናንተን ለማበረታታትና ይህ የአምላክ እውነተኛ ጸጋ እንደሆነ አጥብቄ ለመመሥከር ነው። ይህን ጸጋ አጥብቃችሁ ያዙ።
1 ከጳውሎስ፣ ከስልዋኖስና*+ ከጢሞቴዎስ፤+ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድነት ላለው የተሰሎንቄ ሰዎች ጉባኤ፦ የአምላክ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
12 እኔ ታማኝ ወንድም አድርጌ በምቆጥረው በስልዋኖስ*+ አማካኝነት ይህን በአጭሩ ጽፌላችኋለሁ፤ የጻፍኩላችሁም እናንተን ለማበረታታትና ይህ የአምላክ እውነተኛ ጸጋ እንደሆነ አጥብቄ ለመመሥከር ነው። ይህን ጸጋ አጥብቃችሁ ያዙ።