የሐዋርያት ሥራ 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በዚያም የተወሰነ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ ከዚያ ወጥቶ በገላትያና በፍርግያ+ አገሮች ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረ ደቀ መዛሙርቱን ሁሉ አበረታታ።+