1 ጴጥሮስ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ከሆነው ከጴጥሮስ፤+ በጳንጦስ፣ በገላትያ፣ በቀጰዶቅያ፣+ በእስያና በቢቲኒያ ተበትነው ለሚገኙ፣ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ለሆኑ የአምላክ ምርጦች፣
1 የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ከሆነው ከጴጥሮስ፤+ በጳንጦስ፣ በገላትያ፣ በቀጰዶቅያ፣+ በእስያና በቢቲኒያ ተበትነው ለሚገኙ፣ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ለሆኑ የአምላክ ምርጦች፣