የሐዋርያት ሥራ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሁንና ስለ አምላክ መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምሥራች እያወጀ የነበረውን ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ+ ወንዶችም ሴቶችም ይጠመቁ ጀመር።+