-
የሐዋርያት ሥራ 15:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ስለዚህ ይህንኑ ነገር በቃልም እንዲነግሯችሁ ይሁዳንና ሲላስን ልከናል።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 17:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በዚህ ጊዜ ወንድሞች ወዲያውኑ ጳውሎስን ወደ ባሕሩ ዳርቻ ላኩት፤+ ሲላስና ጢሞቴዎስ ግን እዚያው ቀሩ።
-