የሐዋርያት ሥራ 15:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጳውሎስ በርናባስን “የይሖዋን* ቃል ባወጅንባቸው ከተሞች ሁሉ ያሉት ወንድሞች በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተመልሰን እንጠይቃቸው”* አለው።+
36 ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጳውሎስ በርናባስን “የይሖዋን* ቃል ባወጅንባቸው ከተሞች ሁሉ ያሉት ወንድሞች በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተመልሰን እንጠይቃቸው”* አለው።+