የሐዋርያት ሥራ 4:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጴጥሮስና ዮሐንስ ለሕዝቡ እየተናገሩ ሳሉ ካህናቱ፣ የቤተ መቅደሱ ሹምና ሰዱቃውያን+ ድንገት ወደ እነሱ መጡ። 2 እነሱም ሐዋርያቱ ሕዝቡን እያስተማሩና ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ በግልጽ እየተናገሩ+ ስለነበር እጅግ ተቆጡ።
4 ጴጥሮስና ዮሐንስ ለሕዝቡ እየተናገሩ ሳሉ ካህናቱ፣ የቤተ መቅደሱ ሹምና ሰዱቃውያን+ ድንገት ወደ እነሱ መጡ። 2 እነሱም ሐዋርያቱ ሕዝቡን እያስተማሩና ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ በግልጽ እየተናገሩ+ ስለነበር እጅግ ተቆጡ።