የሐዋርያት ሥራ 25:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚህ ይልቅ ከእሱ ጋር ይከራከሩ የነበረው ስለ ገዛ አምልኳቸውና*+ ስለሞተው፣ ጳውሎስ ግን ሕያው ነው ስለሚለው ኢየሱስ ስለተባለ ሰው ነው።+