የሐዋርያት ሥራ 25:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የካህናት አለቆችና አንዳንድ የታወቁ አይሁዳውያንም በጳውሎስ ላይ ያላቸውን ክስ ለእሱ አቀረቡ።+ ከዚያም ፊስጦስን ይለምኑት ጀመር፤ 3 ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም በማስመጣት እንዲተባበራቸው* ጠየቁት። ይህን ያሉት ግን መንገድ ላይ አድፍጠው ጳውሎስን ሊገድሉት አስበው ስለነበር ነው።+
2 የካህናት አለቆችና አንዳንድ የታወቁ አይሁዳውያንም በጳውሎስ ላይ ያላቸውን ክስ ለእሱ አቀረቡ።+ ከዚያም ፊስጦስን ይለምኑት ጀመር፤ 3 ጳውሎስን ወደ ኢየሩሳሌም በማስመጣት እንዲተባበራቸው* ጠየቁት። ይህን ያሉት ግን መንገድ ላይ አድፍጠው ጳውሎስን ሊገድሉት አስበው ስለነበር ነው።+