-
የሐዋርያት ሥራ 8:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሳኦልም በጉባኤው ላይ ከፍተኛ ጥቃት ማድረስ ጀመረ። በየቤቱ እየገባ ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ጎትቶ በማውጣት ወህኒ ቤት ያስገባቸው ነበር።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 15:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እኔ የአምላክን ጉባኤ አሳድድ ስለነበር ከሐዋርያት ሁሉ የማንስና ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ ነኝ።+
-
-
1 ጢሞቴዎስ 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ምንም እንኳ ቀደም ሲል አምላክን የምሳደብ፣ አሳዳጅና እብሪተኛ የነበርኩ ብሆንም ይህን አድርጎልኛል።+ ደግሞም ባለማወቅና ባለማመን ስላደረግኩት፣ ምሕረት ተደርጎልኛል።
-