-
የሐዋርያት ሥራ 24:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ለአምልኮ ወደ ኢየሩሳሌም ከወጣሁ ከ12 ቀን እንደማይበልጥ አንተው ራስህ ማረጋገጥ ትችላለህ፤+ 12 እንዲሁም በቤተ መቅደሱ ከማንም ጋር ስከራከርም ሆነ በምኩራቦች ወይም በከተማው ውስጥ ሕዝቡን ለዓመፅ ሳነሳሳ አላገኙኝም።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 25:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ጳውሎስ ግን “እኔ በአይሁዳውያን ሕግ ላይም ሆነ በቤተ መቅደሱ ወይም በቄሳር ላይ ምንም የፈጸምኩት በደል የለም” ሲል የመከላከያ መልሱን ሰጠ።+
-