-
የሐዋርያት ሥራ 23:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ጳውሎስ ግማሾቹ ሰዱቃውያን ግማሾቹ ደግሞ ፈሪሳውያን መሆናቸውን ስላወቀ በሳንሄድሪን ሸንጎ ውስጥ ድምፁን ከፍ አድርጎ “ወንድሞች፣ እኔ ከፈሪሳውያን የተወለድኩ ፈሪሳዊ ነኝ።+ ለፍርድ የቀረብኩት በሙታን ትንሣኤ ተስፋ በማመኔ ነው” ሲል ተናገረ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 26:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 አሁን ግን እዚህ ለፍርድ የቀረብኩት አምላክ ለአባቶቻችን የገባውን ቃል ተስፋ በማድረጌ ነው፤+
-
-
2 ጢሞቴዎስ 1:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ጌታ ለኦኔሲፎሮስ+ ቤተሰብ ምሕረትን ይስጥ፤ እሱ ብዙ ጊዜ መንፈሴን አድሶልኛልና፤ በታሰርኩበት ሰንሰለትም አላፈረም።
-