ዘፍጥረት 15:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አብራምም በይሖዋ አመነ፤+ አምላክም ይህን ጽድቅ አድርጎ ቆጠረለት።+ ገላትያ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህም አብርሃም “በይሖዋ* አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት” እንደተባለው ነው።+ ያዕቆብ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ደግሞም “አብርሃም በይሖዋ* አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቆጠረለት”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፍ ቃል ተፈጸመ፤ እሱም የይሖዋ* ወዳጅ ለመባል በቃ።+