ሮም 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይህም ሲባል በሥጋ ልጆች የሆኑ በእርግጥ የአምላክ ልጆች አይደሉም፤+ በተስፋው ልጆች+ የሆኑት ግን ዘሩ እንደሆኑ ተደርገው ይቆጠራሉ። ገላትያ 3:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 በተጨማሪም የክርስቶስ ከሆናችሁ በእርግጥም የአብርሃም ዘር ናችሁ፤+ በተስፋውም ቃል መሠረት+ ወራሾች ናችሁ።+