የሐዋርያት ሥራ 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አምላክ ግን ከሞት ጣር* አላቆ አስነሳው፤+ ምክንያቱም ሞት ይዞ ሊያስቀረው አልቻለም።+ የሐዋርያት ሥራ 13:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሆኖም አምላክ ከሞት አስነሳው፤+ 1 ጴጥሮስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እናንተም እምነታችሁና ተስፋችሁ በአምላክ ላይ ይሆን ዘንድ እሱን ከሞት ባስነሳውና+ ክብር ባጎናጸፈው+ አምላክ ያመናችሁት በእሱ አማካኝነት ነው።+