ያዕቆብ 1:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሆኖም እያንዳንዱ ሰው በራሱ ምኞት ሲማረክና ሲታለል* ይፈተናል።+ 15 ከዚያም ምኞት ከፀነሰች በኋላ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአት ሲፈጸም ደግሞ ሞት ያስከትላል።+
14 ሆኖም እያንዳንዱ ሰው በራሱ ምኞት ሲማረክና ሲታለል* ይፈተናል።+ 15 ከዚያም ምኞት ከፀነሰች በኋላ ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአት ሲፈጸም ደግሞ ሞት ያስከትላል።+