ኤርምያስ 17:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ልብ ከምንም ነገር በላይ ከዳተኛ* ነው፤ ማንኛውንም ነገር ከማድረግ አይመለስም።*+ ማንስ ሊያውቀው ይችላል?