-
2 ቆሮንቶስ 4:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለዚህ ተስፋ አንቆርጥም፤ ምንም እንኳ ውጫዊው ሰውነታችን እየመነመነ ቢሄድም ውስጣዊው ሰውነታችን ከቀን ወደ ቀን እየታደሰ እንደሚሄድ ምንም ጥርጥር የለውም።
-
-
ኤፌሶን 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እሱ ታላቅ ክብር ያለው እንደመሆኑ መጠን ውስጣዊውን ሰውነታችሁን የሚያጠነክር ኃይል+ በመንፈሱ አማካኝነት እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፤
-