ገላትያ 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ተሰሎንቄ 4:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን አካል* በመቆጣጠር+ እንዴት በቅድስናና+ በክብር መያዝ እንዳለበት ሊያውቅ ይገባል። 5 ይህም አምላክን እንደማያውቁት አሕዛብ+ ስግብግብነት በሚንጸባረቅበት ልቅ የፍትወት ስሜት አይሁን።+
4 ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን አካል* በመቆጣጠር+ እንዴት በቅድስናና+ በክብር መያዝ እንዳለበት ሊያውቅ ይገባል። 5 ይህም አምላክን እንደማያውቁት አሕዛብ+ ስግብግብነት በሚንጸባረቅበት ልቅ የፍትወት ስሜት አይሁን።+