-
ኤፌሶን 2:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በተጨማሪም፣ እናንተ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ምክንያት ሙታን የነበራችሁ ቢሆንም አምላክ ሕያው አድርጓችኋል፤+
-
-
ኤፌሶን 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በበደላችን ሙታን በነበርንበት ጊዜም እንኳ ሕያዋን አድርጎ ከክርስቶስ ጋር አንድ አደረገን፤+ እንደ እውነቱ ከሆነ የዳናችሁት በጸጋ ነው።
-