-
የሐዋርያት ሥራ 26:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ደግሞም 12ቱ ነገዶቻችን ለአምላክ ቀንና ሌሊት በትጋት ቅዱስ አገልግሎት በማቅረብ እየተጠባበቁ ያሉት የዚህኑ ተስፋ ፍጻሜ ነው። ንጉሥ ሆይ፣ አይሁዶች የከሰሱኝ በዚህ ተስፋ ምክንያት ነው።+
-
-
ዕብራውያን 9:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 የቀድሞው ቃል ኪዳን በበኩሉ ቅዱስ አገልግሎት የሚከናወንባቸው ደንቦችና በምድር ላይ የራሱ ቅዱስ ስፍራ+ ነበረው።
-