ሆሴዕ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “የእስራኤልም ሕዝብ* ብዛት ሊሰፈር ወይም ሊቆጠር እንደማይችል እንደ ባሕር አሸዋ ይሆናል።+ ‘ሕዝቤ አይደላችሁም’+ ተብሎ በተነገራቸው ስፍራም ‘የሕያው አምላክ ልጆች’ ይባላሉ።+ ሮም 11:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሁንና አምላክ የሰጠው መልስ ምን ነበር? “ለባአል ያልተንበረከኩ 7,000 ሰዎች አሉኝ።”+ 5 ስለዚህ በዚህ መንገድ በጸጋ የተመረጡ ቀሪዎች+ በአሁኑ ዘመንም አሉ።
10 “የእስራኤልም ሕዝብ* ብዛት ሊሰፈር ወይም ሊቆጠር እንደማይችል እንደ ባሕር አሸዋ ይሆናል።+ ‘ሕዝቤ አይደላችሁም’+ ተብሎ በተነገራቸው ስፍራም ‘የሕያው አምላክ ልጆች’ ይባላሉ።+
4 ይሁንና አምላክ የሰጠው መልስ ምን ነበር? “ለባአል ያልተንበረከኩ 7,000 ሰዎች አሉኝ።”+ 5 ስለዚህ በዚህ መንገድ በጸጋ የተመረጡ ቀሪዎች+ በአሁኑ ዘመንም አሉ።