-
ኢሳይያስ 28:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
በእሱ የሚያምን አይደናገጥም።+
-
-
ሮም 10:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ቅዱስ መጽሐፉ “በእሱ ላይ እምነት የሚጥል ሁሉ አያፍርም” ይላል።+
-
-
1 ጴጥሮስ 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ምክንያቱም ቅዱስ መጽሐፉ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ በጽዮን የተመረጠ ድንጋይ ይኸውም ክቡር የሆነ የማዕዘን የመሠረት ድንጋይ አኖራለሁ፤ ደግሞም በእሱ የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አያፍርም።”+
-