-
1 ቆሮንቶስ 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አሁን ምሥራቹን እየሰበክሁ ብሆንም ለመኩራራት ምክንያት አይሆነኝም፤ እንዲህ የማድረግ ግዴታ ተጥሎብኛልና። እንዲያውም ምሥራቹን ባልሰብክ ወዮልኝ!+
-
-
2 ቆሮንቶስ 4:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “አመንኩ፤ ስለዚህም ተናገርኩ” ተብሎ ተጽፏል።+ እኛም እንዲህ ዓይነት የእምነት መንፈስ ስላለን እናምናለን፤ ስለዚህም እንናገራለን፤
-