ቆላስይስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሁንና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ ላይ ፍቅርን ልበሱ፤+ ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነውና።+ 1 ጢሞቴዎስ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የዚህ ትእዛዝ* ዓላማ ከንጹሕ ልብ፣ ከጥሩ ሕሊናና ግብዝነት ከሌለበት እምነት+ የሚመነጭ ፍቅር+ እንዲኖረን ነው። 1 ዮሐንስ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ