ኢሳይያስ 30:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+ ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+ እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+
18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+ ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+ እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+