የሐዋርያት ሥራ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አምላክ ከአሕዛብ መካከል ለስሙ የሚሆኑ ሰዎችን ለመውሰድ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዴት ለእነሱ ትኩረት እንደሰጠ ሲምዖን*+ በሚገባ ተርኳል።+