ሮም 11:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አሁን ደግሞ የምናገረው ከአሕዛብ ወገን ለሆናችሁት ነው። ለአሕዛብ የተላክሁ ሐዋርያ+ እንደመሆኔ መጠን አገልግሎቴን አከብራለሁ፤*+ ገላትያ 2:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በአንጻሩ ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት እንዲሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት እንድሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠኝ በተገነዘቡ ጊዜ+ 8 (ጴጥሮስ ለተገረዙት ሐዋርያ ሆኖ እንዲያገለግል ኃይል የሰጠው አምላክ ለእኔም ከአሕዛብ ወገን የሆኑትን እንዳገለግል ኃይል ሰጥቶኛልና፤)+
7 በአንጻሩ ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት እንዲሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠው ሁሉ እኔም ላልተገረዙት እንድሰብክ ምሥራቹ በአደራ እንደተሰጠኝ በተገነዘቡ ጊዜ+ 8 (ጴጥሮስ ለተገረዙት ሐዋርያ ሆኖ እንዲያገለግል ኃይል የሰጠው አምላክ ለእኔም ከአሕዛብ ወገን የሆኑትን እንዳገለግል ኃይል ሰጥቶኛልና፤)+