1 ጢሞቴዎስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሰባኪና ሐዋርያ+ ይኸውም እምነትንና እውነትን በተመለከተ የአሕዛብ አስተማሪ+ ሆኜ የተሾምኩት ለዚህ ምሥክርነት ሲባል ነው፤+ ይህን ስል እውነቱን እየተናገርኩ ነው እንጂ እየዋሸሁ አይደለም።
7 ሰባኪና ሐዋርያ+ ይኸውም እምነትንና እውነትን በተመለከተ የአሕዛብ አስተማሪ+ ሆኜ የተሾምኩት ለዚህ ምሥክርነት ሲባል ነው፤+ ይህን ስል እውነቱን እየተናገርኩ ነው እንጂ እየዋሸሁ አይደለም።